በለንደን የንጽህና እና የትሮፒካል ህክምና ማዕከል እና በሱዳን ጥናትና ምርምር ቡድን የተደረገው ጥናት በ14 ወራቱ ጦርነት ከ61 ሺህ በላይ ሰዎች መገደላቸውን ...
“ሞስፊልም” በዩክሬን ለሚካሄደው ጦርነት የሚውል 6 ሚሊየን ሩብል (61 ሺህ ዶላር) ድጋፍ በማድረግም አጋርነቱን ማሳየቱን ዋና ስራ አስፈጻሚው ለፑቲን እንደነገሯቸው የሩሲያው አርቲ ዘግቧል። ...
ተፎካካሪዎቹ የሶማሊላንድን የ33 አመታት የነጻ ሀገርነት እውቅና ጥያቄ ለመመለስ እንደሚሰሩ ቃል ገብተዋል ከ1 ሚሊየን በላይ ሰዎች በ2 ሺህ የድምጽ መስጫ ጣቢያዎች ድምጻቸውን ሰጥተው ከምሽት ጀምሮ ...
ባይደን እና ትራምፕ በሰላማዊ የስልጣን ሽግግር ዙሪያም የተወያዩ ሲሆን፤ በዚህም ፕሬዝዳት ባይደን “ቃል እንደገባነው ሰላማዊ እና የተረጋጋ የስልጣን ሽግግር እንዲኖር እናደርጋለን፤ ይህንን ...
ተሰናባቹ ፕሬዝደንት ትራምፕ ከሩሲያ ጋር እየተዋጋች ያለችውን ዩክሬንን እንዲደግፏት ሊያሳስባቸው ይችላሉ ተብሏል የዲሞክራቷን ፕሬዝደንታዊ እጩ ካማላ ሀሪስ ሸንፈት ተከትሎ ባይደን እና ትራምፕ ...
እስራኤል በትላንትናው እለት በፈጸመችው የአየር ጥቃት በጋዛ እና ሊባኖስ በአጠቃላይ ከ79 ሰዎች በላይ መገደላቸው ተነገረ፡፡ በጋዛ የሰብአዊ ቀጠና በሚል በታወጁ 11 ካፍቴሪያዎች የደረሰው ጥቃት ...
የመካከለኛ መስራቋ ሀገር ኢራን በአስገድዶ መድፈር ወንጀል ተከሶ ጥፋተኛ የተባለ ዜጋዋን በአደባባይ ላይ በስቅላት ገድላለች፡፡ ሞሀመድ አሊ የተባለው ይህ ኢራናዊ የ43 ዓመት ጎልማሳ ሲሆን በርካታ ...
የሀውቲ ታጣቂዎች በበርካታ ሚሳይሎች በአሜሪካ የጦር መርከቦች ላይ የፈጸሙትን ጥቃት ማክሸፉን የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር ፔንታጐን አስታውቋል የሀውቲ ታጣቂዎች በበርካታ ሚሳይሎች በአሜሪካ የጦር ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ህዳር 4 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ የባለፈውን ሳምንት ተመን አስቀጥሏል። አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ119 ...
እስራኤል አዳሩን እንዲሁም ዛሬ ማለዳ ላይ በሊባኖስ ከባድ የተባለ ድብደባ የፈጸመች ሲሆን፤ ሄዝቦላህም የእስራኤል ላይ የአጸፋ ምት መፈጸሙ ተነግሯል። የእስራኤል የጦር ጄቶች በቤሩት ደቡባዊ ክፍል ...
ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ቢሊየነሩ ኢለን መስክ አዲስ በሚቋቋመው ተቋም ሚና እንዲኖረው በትናንትናው እለት ሾመውታል። ሹመቱ ለትራምፕ እንዲመረጡ በርካታ ሚሊዮን ዶላሮች ፈሰስ ...
የ48 አመቱ ኔዘርላንዳዊ የሀገሩ ልጅ ኤሪክ ቴን ሃግ ከሃላፊነት ከተነሱ በኋላ የኦልድትራፎርድ ሀላፊነቱን በጊዜያዊነት በመረከብ ካደረጋቸው አራት ጨዋታዎች ሶስቱን አሸንፎ አንድ አቻ በመውጣት በውጤት ...