የሪፐብሊካን ፓርቲ ትላንት ማክሰኞ በተካሄደው ምርጫ ከ100 መቀመጫዎች ካሉት የዩናይትድ ስቴትስ የእንደራሴዎች ምክር ቤት (ሴኔት) ቢያንስ የሃምሳ አንዱን ...
ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ፤ ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው መመረጣቸውን እና ዳግም ወደ ፕሬዜዳንት ስልጣን መመለሳቸውን ባለመላከተው የደስታ ...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ በአይነቱ የመጀመሪያው ነው የተባለውን ኤይርባስ A350-1000 የተሰኘውን አዲስ አውሮፕላን ተረክቧል፡፡ አየር መንገዱ ...
ገንዘብ ሚኒስቴር የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን 845.3 ቢሊዮን ብር የንግድ ባንክ ዕዳ ከነወለዱ ለመክፈል ተረክቧል። መንግሥት ንግድ ባንክን ለመታደግ ...
እጩ ተፎካካሪዎቹ የወኪል መራጮቹን እኩል 269 ድምጽ ካገኙ የአሜሪካ የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት እያንዳንዱ ግዛት አንድ ተወካዩ ድምጽ እንዲሰጥበት በማድረግ ...
45ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከዋይት ሐውስ በጆ ባይደን ተሸንፈው ከተሰናበቱ ከአራት ዓመታት በኋላ 47ኛው ፕሬዝዳንት ለመሆን ተመርጠው በመጪው ...
ጠቅላይ ምኒስትሩ አዲስ አበባ ለሶስት ቀናት በሚቆየው “ከረሃብ ነጻ ዓለም” በተሰኘ ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር፣ በዓለም የሚታየውን የምግብ ችግር ለመቅረፍ ...
በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ ድጋፍ ሰጪ ተብለው የሚጠሩና የታክሲ ትራስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከርካሪዎች የከተማ አሥተዳደሩ ትራንስፖርት ቢሮ ...