በፍሎሪዳ ለደጋፊዎቻቸው ባደረጉት ንግግር “የአሜሪካ ሕዝብ 47ኛው ፕሬዝደንት አድርጎ ስለመረጠኝ ላመሰግን እወዳለሁ” ያሉት ዶናልድ ትራምፕ “ለሁሉም ዜጋ ...
በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ ድጋፍ ሰጪ ተብለው የሚጠሩና የታክሲ ትራስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከርካሪዎች የከተማ አሥተዳደሩ ትራንስፖርት ቢሮ ...
የቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከፍተኛ ፉክክር የተደረገባቸውን እንደ ፔንሴልቫኒያ እና ዊንስኮንሰን ያሉ ወሳኝ ግዛቶች ...
የሪፐብሊካን ፓርቲ ዕጩው ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አሸነፉ። ትራምፕ በዊዝኮዚን ግዛት በማሸነፋቸው ወደ ዋይት ሐውስ ለመመለስ ...
በሚዙሪ ክፍለ ግዛት የሚገኙ መራጮች አሜሪካ ውስጥ ከሚገኙ ጥቅብ ሕጎች መካከል አንዱ የሆነውን የሚዙሪ ጽንስ የማቋረጥ መብት ክልከላ ሕግ ቀልብሰዋል ...
በአሜሪካ የምርጫ ታሪክ ከፍተኛ ፉክክር ከተደረገባቸው አንዱ በሆነው የዘንድሮ ምርጫ ዶናልድ ትራምፕ 47ኛው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ሆነው ተመርጠዋል ...
እጩ ተፎካካሪዎቹ የወኪል መራጮቹን እኩል 269 ድምጽ ካገኙ የአሜሪካ የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት እያንዳንዱ ግዛት አንድ ተወካዩ ድምጽ እንዲሰጥበት በማድረግ ...
“እስከ መቶ እጥፍ ደሞዝ ጨምረናል” የተባለው ውሸት ነው! የኢትዮጵያ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች መምህራን የደምወዝና የጥቅማጥቅም ማስተካከያ እንዲደረግ ...
አሜሪካ ማክሰኞ፣ ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም. በዓለም ዘንድ በጉጉት እየተጠበቀ ያለው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫዋን ታካሂዳለች። ሪፐብሊካኑ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ...
ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ፤ ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው መመረጣቸውን እና ዳግም ወደ ፕሬዜዳንት ስልጣን መመለሳቸውን ባለመላከተው የደስታ ...