በሊባኖስ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ የሚገኘውን አካባቢ ጨምሮ በደቡባዊ ቤይሩት አካባቢዎች ዛሬ ሐሙስ ጠዋት ከፍተኛ የአየር ድብደባዎች ...
በትግራይ ክልል፥ መቐለ ከተማ ሕገወጥ የመሬት ወረራ፣ በሴቶች ላይ የሚደርስ ጥቃት እና ሌሎች ወንጀሎች አሳሳቢ ሆነዋል ሲል ትንሳኤ ሰብዓ እንደርታ የተባለው ...
የኢትዮጵያ መንግሥት እና የአማራ ክልል ባለሥልጣናት፣ ካለፈው አንድ ወር ጀመሮ በአማራ ክልል ውስጥ እየፈጸሙ ያሉትን በሺዎች የሚቆጠሩ ሲቪሎች የዘፈቀደ ...
ከኅብረተሰቡ በሚነሱ የመልካም አስተዳደር ጉድለቶች ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ላይ የተመሠረተ ጤናማ የፖለቲካ ባህል ግንባታ ልምምድ ...
መስክ ከተመራጩ ፕሬዝደንት ትራምፕ ጋር ባለው ቁርኝንት ምክንያት ቴስላ የተሰኘው የመኪና ማምረቻ ኩባንያው አክሲዮን ዋጋ ጨምሯል። ይህ ማለት የተጣራ ሀብቱም ...
በአማራ ክልል ለአንድ ወር በዘለቀው “የዘፈቀደ እስር” የተያዙ “በሺዎች የሚቆጠሩ” ነዋሪዎች በዳንግላ፣ ኮምቦልቻ እና ሸዋ ሮቢት ከተሞች እንዲሁም በጭልጋ ...
እስራኤላውያን እና ፍልስጤማውያን ዶናልድ ትራምፕ በዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አሸንፈው የመመረጣቸውን ዜና በደስታ መቀበላቸውን እየገለጡ ነው ...
ሶማሊያ ውስጥ በደቡብ የሀገሪቱ ክፍል በትላንት በተደረገ ከባድ ጦርነት ቢያንስ 11 የሶማሌ ክልል እና የፌደራል መንግስት ሃይሎች መገደላቸውን ባለሥልጣናት ...
አዲስ አበባ ውስጥ ሲካሄድ ቆይቶ ዛሬ በተጠናቀቀው ዓለምን ከረሃብ ነጻ የማድረግ ጉባኤ ላይ ንግግር ያደረጉት፣የድርጅቱ ዋና ሓላፊ ጌራልድ ሙሌር፣ ረሃብ ...
ጀርመን ወታደራዊ መረጃዎችን ለቻይና ሰጥቷል በሚል የተጠረጠረውን የአሜሪካ ዜጋ በቁጥጥር ስር አዋለች። ጀርመን በሀገሯ ለሚገኘው የአሜሪካ ጦር ሲሰራ ...
ዩናይትድ ስቴትስ ባከናወነችው ፕሬዚደንታዊ ውድድር ተሳታፊ ከነበሩት ማህበረሰቦች መካከል ኢትዮ-አሜሪካዊያን ይገኙበታል ። በምርጫው ውጤት ላይ ምን ...
ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ለአዲሱ የዋይት ሀውስ አስተዳደራቸው ቁልፍ ቦታዎች የሚሰጡትን ሹመት ለማመቻቸት ከወዲሁ በፍጥነት ...